Telegram group «የበረከት ትውልድ (Xonso Christian University and college students, and Intellectuals)»

Telegram group የበረከት ትውልድ (Xonso Christian University and college students, and Intellectuals)

“ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤” — 2ኛ ቆሮ 3፥5

Low activity
Language kr

1676

Members count

86

Online

1

Active users
  • Geremu 💊 17:48
    Geremu 💊

    ጌንሳሬጥ ሐይቅ, ጴጥሮስ እና ጓደኞቹ የሚለፉበት, የሆነ ነገር ለማግኘት ቀን ሳይሉ ሌሊት ሳይሉ የሚደከሙበት የሆነ ነገራቸውን ለመሙላት ከነፉሱ, ከወጀቡ, ከዓሳዎቹ ጋር የሚታገሉበት ቦታ ነው. ጴጥሮስን ሰፈር ፈልገኸው ካጣኸው #probably የምታገኘው እዚህ አካባቢ ነው. አንድ ቀን ሁሌ እንደልማዱ ጴጥሮስ ከጓደኞቹ ጋር ዓሳ ለመያዝ ብዙ ለፉ, ብዙ ሞከረ, ግን ምንም አላገኙም, #Guess_what? አይይይ የኔ ነገር ዝም ብሎ ልፉት, ያለ ይመስልሃል, ሌሊቱን ሙሉ ለፍተው, ነገ እንደገና ለመልፉት መረባቸውን ያጥቡ ነበር. ዛሬ ለፉን right? #nothing_right? ነገ ደሞ በደንብ እንለፉለን ይላሉ እንጂ መቼም ተስፉ ሲቆርጡ አታዩዋቸውም. ዓሳ ሲይዙ ጀልባቸው ውስጥ ነበር የሚያደርጉት, ግን ምንም ስላላገኙ ጀልባቸው ባዶ ነበር. #Guess_what? ዓሳ አጥምደው የሚሞሉበትን ግን ዛሬ ባዶ የሆነውን ያንን የነ ጴጥሮስ ጀልባ ማን ቢያየው ጥሩ ነው, #ኢየሱስ. ኢየሱስ አየው! አንተ, እዚያው ጌንሳሬጥ ሐይቅ ጋር ቆሞ ኢየሱስ አየው, እዚያው ሚለፉበት, ሚደከሙበት ቦታ መጥቶ ኢየሱስ የነ ጴጥሮስን ልፉት ና ድካም አየ!! ከዛ ያ ባዶ የነበረው ጀልባ, በዓሳ ሞልቶ መስመጥ ጀመረ. #በእውነት, ቀን ከሌሊት እየለፉችሁ ያላችሁ ሰዎች በተለይ ወጣቶች, የሆነ ነገር ለማሳካት, የሆነ ቦታ ለመድረስ እየለፉችሁ ያላችሁ ሰዎች, የሆነ ነገራችሁን ለመቀየር, ከሆነ ነገር ለመውጣት #hustle እያደረጋችሁ ያላችሁ ሰዎች, ብዙ ነገራችሁን ለመቀየር ከብዙ ነገር ርቃችሁ እየለፉችሁ ያላችሁ ሰዎች, በእውነት ልፉታችሁን እሱ እግዚአብሔር ይየው, ላባችሁን ወዘችሁን, ጉልበታችሁን, ድካማችሁን.. እሱ እግዚአብሔር ይይላችሁ. አይዟችሁ በእውነት, #You_are_almost_there እሺ, keep hustling, keep moving forward, keep working, ይሄ እኔ ካስብኩት በላይ ነው እስከትሉ ድረስ የእጆቻችሁን ሥራ እሱ ይባርካል! አይዟችሁ!

Online

Activity

Active users