Telegram group «የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ግሩፕ።»

Telegram group የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ግሩፕ።

ውድ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች የዚህ ግሩፕ አላማ ፦ 1. የእመቤታችንን ዝክሯን መዘከር 2. መንፈሳዊ ትምህርቶችን መማማር 3. በዚህ ተገናኝተን ዝክሯን መታሰቢያዋን እንዳከበርን በሰማያዊት እየሩሳሌም ድንግል ማርያም ታሳስበን ዘንድ። 🦸‍♂️ በአጠቃላይ ማነኛውም መንፈሳዊ ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ። " የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ ወደ እነርሱ ገብቼ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ መዝ 118:19

Low activity
Language Russian

36

Members count

7

Online

1

Active users

Online

Activity

Active users