Telegram group «የደላላ ቤት 3🚌🚖🏛»

Telegram group የደላላ ቤት 3🚌🚖🏛

ለራሱም ለደበኛውም ታማኝ የሄነ ደላላ ብቻ ይቀላቀለን

Low activity
Language English

209

Members count

24

Online

1

Active users
  • Amanuel Tesema 09:09
    Amanuel Tesema

    የነገው ህይወትና የዛሬው ድርጊት! አብዛኛው ሰው ነገ ስኬታማ እንደሚሆን በተስፋ እርግጠኛ ነው ነገር ግን እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚችል አያውቅም።ቅልቅ ቦታ እንደሚደርስ ምኞት አለው፤ከተወሰነ አመታት በኋላ ህይወቴ ይለወጣል ብሎ ያምናል።ጊዜው ስለሄደና ብዙ አመት መኖር ስለቻለ ብቻ ስኬታማ የሚሆን ይመስለዋል። ስኬት የምኞት ውጤት ብቻ አይደለም።የተሻለ ህይወት የማይመኝ ሰው የለም የተሳካለት ደግሞ ጥቂት ሰው ነው።የተሻለ ነገር መመኘት ጥሩ ነው፤ትልቅ ግብ ማስቀመጥም መልካም ነው።የነገው ህይወታችሁን የሚወስነው የዛሬው ትልቅ ህልማችሁ ብቻ ሳይሆን የዛሬው ትንሽ ድርጊታችሁ ነው። Good Personality የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ! 👇  👇 join & share 👇  👇 @bestmotivetionalchannel @bestmotivetionalchannel

Online

Activity

Active users