Телеграм группа «የደላላ ቤት 3🚌🚖🏛»
209
24
1
-
09:09
Amanuel Tesemaየነገው ህይወትና የዛሬው ድርጊት! አብዛኛው ሰው ነገ ስኬታማ እንደሚሆን በተስፋ እርግጠኛ ነው ነገር ግን እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚችል አያውቅም።ቅልቅ ቦታ እንደሚደርስ ምኞት አለው፤ከተወሰነ አመታት በኋላ ህይወቴ ይለወጣል ብሎ ያምናል።ጊዜው ስለሄደና ብዙ አመት መኖር ስለቻለ ብቻ ስኬታማ የሚሆን ይመስለዋል። ስኬት የምኞት ውጤት ብቻ አይደለም።የተሻለ ህይወት የማይመኝ ሰው የለም የተሳካለት ደግሞ ጥቂት ሰው ነው።የተሻለ ነገር መመኘት ጥሩ ነው፤ትልቅ ግብ ማስቀመጥም መልካም ነው።የነገው ህይወታችሁን የሚወስነው የዛሬው ትልቅ ህልማችሁ ብቻ ሳይሆን የዛሬው ትንሽ ድርጊታችሁ ነው። Good Personality የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ! 👇 👇 join & share 👇 👇 @bestmotivetionalchannel @bestmotivetionalchannel